የኢትዮጵያ ማህበራዊ ጉዳይ ከሚራምዳቸው አላማ አንዱ የሴቶችን መብት ማስጠበቅ በመሆን March 20/2021 ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ ማደረግነው ውይይት ላይ ቀደም ሲል ከኢትዮጵያን በስራ ስም እየሄዱ ብዞዎቹ ብዙ እንግልት ብሎም ባርነት እንዲሁ እስከሞት ደርሰዋል ። ይህንኑ አስመልክቶ መፍትሄ ለመሻት ብዙ ጥናት የተካሄደበት እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ በኩል ኢ ማ እ ኮ ልችግሩ የሚደረገውን ጥረት እንዲገልጽልን በጠየቅነው መረት አቶ ጣፋ በመገኝ ገልጻ እድርገዋል ይህንኑ ሪጶርት እንድትነቡት እዚሁ ተያይዞ ይገኛል
Tafa Tulu Dadi
ተዛማጅ ምስል
Diaspora Right & Legal Protection Director
Telephone +2511115544600
Mobile +251911702139
Email – tafadadi@gmail.com