ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ክብረ በዓል March 20/2021 በኢትዮጵያ ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚቴ (ኢማ አኮ)
የኢትዮጵያ ማህበራዊ ጉዳይ ከሚራምዳቸው አላማ አንዱ የሴቶችን መብት ማስጠበቅ በመሆን March 20/2021 ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ ማደረግነው ውይይት ላይ ቀደም ሲል ከኢትዮጵያን በስራ ስም እየሄዱ ብዞዎቹ ብዙ እንግልት ብሎም ባርነት እንዲሁ እስከሞት ደርሰዋል ። ይህንኑ አስመልክቶ መፍትሄ ለመሻት ብዙ ጥናት የተካሄደበት እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ በኩል ኢ ማ እ ኮ ልችግሩ የሚደረገውን ጥረት እንዲገልጽልን በጠየቅነው መረት …
ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ክብረ በዓል March 20/2021 በኢትዮጵያ ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚቴ (ኢማ አኮ) Read More »